Tumim Song 105
በመስቀል ጣር ነው የወለደኝ




በመስቀል ጣር ነው የወለደኝ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



በመስቀል ጣር ነው የወለደኝ
በቀራኒዮ ነው ያፈራኝ
የሞትኩለት ልጄ ይህ ነው አለኝ
የታረድኩለት ልጄ ይህ ነው አለኝ

ስለኔ ሞቶ ህይወትን የሰጠኝ
ከሃጢያት ዕዳ ነፃ ያወጣኝ
በከበረው ደሙ ነው የገዛኝ
ለዘላለም ነው አባት የሆነኝ

መከራዬን ተቀበለኝ
ስለ እኔ በደል ጌታ ሞተልኝ
ልጄ አትሞትም አትፍራ አለኝ
ከኃጢአት ሁሉ ነጻ አወጣኝ

ሞቴን ሞተልኝ በህይወት ያኖረኝ
ከዘላለም ሞት እኔን አዳነኝ
ይህን ጌታዬን አከብረዋለሁ
ዘመኔን ሁሉ ለእርሱ እሰጣለሁ

View Favorites