Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
ከሀሳብህ ጋር እስማማለሁ
ፈቃድህን ላደርግ ወስኛለሁ
ንገረኝ የልብህን
አጫውተኝ ሀሳብህን
በሰው ልብ ብዙ ብዙ ሐሳብ ይኖራል
ይሁን እንጂ መቼ ያሁሉ ይሆናል
አንተ ያልከው ላይ ቀር ሰው በከንቱ ይደክማል
ያንተ ሀሳብ ብቻ ሁል ጊዜ ይጸናል(X2)
ዳዊት በዘመኑ የልብህ ሰው ነበር
ልብህ ያረፈበት በፍቃደ ሚኖር
ዛሬም አባ እኔን የልብ ሰው አድርገኝ
በዘመኔ ሁሉ ፈቃድህን ምራኝ(X2)
በፈቃደህ መኖር እንዴት መታደል ነው
ድምጽህንም መስማት እንዴት የሚያሳርፍ ነው
አባ መቼም ቢሆን አንተ ዝም አትበለኝ
በፈቃደ እንድኖር ፀጋህ አብዛልኝ (X2)