Tumim Song 95
ረጅሞች እያሉ እጅግ የሚያስፈሩ




ረጅሞች እያሉ እጅግ የሚያስፈሩ

Style = ----
‎Temp = 102
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ረጅሞች እያሉ እጅግ የሚያስፈሩ
በእኔ ብላቴና ገለጠና ኃይሉን
በጠላቴ ፊትም ማረባ ብመስለው
የአምላኬ ኃይል ጠላቴን ዘረረው

ገልጦብኛል ክብሩን ዝም አልልም
የጠላቴን ግዛት እኔ አለቅም
ዘልቄ ገብቼ መንደሩ ላይ
አምላኬን ሾማለው አድርጌ የበላይ

ገና ጉድ ፈላበት ጠላቴ ላይ
አዋርዶ ጣለው በአደባባይ
ዘርሮ ጣለው በአደባባይ
ሚያነሳው የለም ከወደቀበት

ራዕይ ማየቴን ያልወደደው ጠላቴ
ብሎ ቢጠራኝም ቢፈልግ ባሪያዬ
እውር
አሳልፎ ሲሰጠኝ ብመስለው ማረባ

ጠላቴ የገፋኝ የጣለኝ ሲመስለው
አልተረዳም ነበር ማዶ እንደተሻገርኩ
ወደ ንጉስነት ጠጋም አደረገኝ
ለሰጠኝም ለእሱ በረከት እንደምሆን

ዛሬ ሆንኩኝ የበላይ
ስልጣንን ሰጠኝ አምላኬ ከላይ
ጌታ አረገኝ በረከት አካፋይ
በከፍታ ቆምኩኝ ጠላቴ አይኑ ሲያይ

View Favorites