Tumim Song 93
ይመጣል እየሱስ




ይመጣል እየሱስ

Style = ----
‎Temp = 115
‎Tran = +5
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ይመጣል (X3) እየሱስ ይመጣል
በመላእክታቸው በክብር ይገለጣል

ፍጹም ያላየነው ታምር ይሆናል
እየሱስ ሲመጣ ፍጥረት ይለወጣል
ያስጨነቀን ቀንበር የኔ ይሰበራል
ለምናምነው ለእኛ ታላቅ ድል ይሆናል

የሱ የሆኑትን በአብቀኛ ያደርጋል
ጭንቀት መከራ እዚሁ ይቀራል
የጫንቃውንም በትር ስራውን አፍርሶ
እናያለን ኢየሱስ በእኛ ላይ ነግሶ

ዘንዶውን እባቡን ጊልጡንም ረግጠን
ቅጥሮቹንም ሁሉ በኢየሱስ አፍርሰን
ከሃይል ወደ ኃይል እንሻገራለን
በወደደን ጌታ ከሁሉ እንበልጣለን

ጊዜው እጅግ ቀርቧል የምናርፍበት
ከመከራ ስጋት የምናመልጥበት
አሮጌው ማንነት በሱ ተቀይሮ
እንገለጥ አለን ምሻታችንን ሰምሮ

ሙታን ከመቃብር ሁሉ ይነሳሉ
በአዲሱ ክብር ኢየሱስን ያያሉ
የቀደመውን ችግር ያኔ ይረሳሉ
የተናገረውን በአይናቸው ያያሉ

ቅጥያ:-

አምሮቴ የውስጥ ናፍቆቴ
ኃይለኛ እንዳንተ የለም
ጌታዬ (X2) መኖርያዬ
ማንም ቢናገር ማይደነግጣው

View Favorites