Tumim Song 91
ታሪክ አይደለም




ታሪክ አይደለም

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ታሪክ አይደለም እኔ የማወራው የሚያሰክረው
አሁንም ይሰራል ጌታዬ ጥንትም እንደሰራው
ወደ እርሱ መጥቼ መች አፍሬ አውቃለሁ
የአባቶች አምላክ እግዚአብሔር ሲሰራ አያለሁ

አምነዋለሁ ጌታዬን አምነዋለሁ
ሁሉን የሚችለው ጌታ ከእኔ ጋር ነው
ሁሉን የሚያደርገው ጌታ ከእኔ ጋር ነው
እስከ ፍጻሜ ሊያደርሰኝ ነው ጌታ የጠራኝ

በኋላ ያለውን ረስቼ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ
ሃይልን የሚሰጥ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ
የተማመንኩትን አውቃለሁ በፍጹም አልፈራም
ጌታዬ ያለውን ወርሳለሁ ከቶ አይቀርም

View Favorites