Tumim Song 128
አንተ የእግዚአብሔር ሰው




አንተ የእግዚአብሔር ሰው

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



አንተ የእግዚአብሔር ሰው
አንተ ተጠሪ
አንተ የእግዚአብሔር ሰው
አንተ ናዝራዊ
የት ነው ያለኸው ዛሬ ጠይቅሃለሁ
አድራሻው ቦታው ወዴት ነው

እዚያስ እንዲህ አለ በከንፈሬ ረክሼ
ከንፈራቸው በረከሱ መሃል ተቀምጬ
ሳለሁ ጌታን ስላየው ወየሁ ወየሁ
ጠፋው አለ

የተሰጠን የወንጌል አደራ
የት ነው ያረከው ይጠይቅሃል በየተራ
አንሳው መክሊትህን
አገልግለው ጌታህን

የወንጌል አደራ ይዘህ
ወደ ዓለም ሁሉ ተልከህ
ለፍጥረት ስበክ ተብለህ
ለምን ቃሉን እንግባበህ ተሰወርህ

View Favorites