Tumim Song 98
የእግዚአብሔር እይታ




የእግዚአብሔር እይታ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



የእግዚአብሔር እይታ ከሰው ለየት ይላል
በሰው አይመራም የራሱን ይለያል
የእግዚአብሔር እይታ ከሰው ለየት ይላል
ኤልያስ እያለ ዳዊትን ይቀባል

አዎ ምንጭን ይፈልቃል እሱ ይቻለዋል
አዎ ምድረ በዳ ላይ መናን ይሰጠናል
አዎ በሃረር ባህሩ ጊዜ ጥላ ይሆነናል
አዎ የተነሳውን እሱ ያስታውሳል

ደመናም ባይታይ ዝናቡም ባይኖር
በአይን የሚታይ አንድ ነገር የለም
ባዶ ሸለቆ ግን በውሃ ይሞላል
ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል

በምድረ በዳ ላይ ምንጭን የሚያፈልቅ
የልብን የውስጥን ሚስጢርን የሚያውቅ
ለተጎዳ ደራሽ እንባ ከአይን አባሽ
ለተረሳው ደርሶ የሚያጽናና አስታዋሽ

View Favorites