Tumim Song 90
እንዲህ ነህ ብዬ አንተን




እንዲህ ነህ ብዬ አንተን

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



እንዲህ ነህ ብዬ አንተን አልወስንህ
እንዲህ ነህ ብዬ አንተን አልገመትም
እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ
እኔ ከዚህ በላይ ነህ

ሰማያትን በስንዝር የለካህ
ወንዞችን በእልፍኝ የሰፈረ
በምድር በምድር ያለውን ይሁን ብለህ ያልክ
የእኔ እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ

ከሰው ከስሞች በላይ ስምህ የገነነ
ለዘላለም ሁሉ መድኃኒት የሆንክ
የነፍሳችን መአዛ የፍጥረት አባት
ዛሬም አወራለሁ ስለ አንተ ጌትነት

የዓለም ሁሉ ቋንቋ አንተን አይገልጽህም
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ማንም አትንቅም
መላእክት በፊትህ ቅዱስ ነህ ይሉሃል
ክብርና ምስጋና ለአንተ ይገባሃል

View Favorites