Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
ትላንትን ማለፌ እውነት ሆኖ ወይ (X3)
ዛሬን ላይ መድረሴ እውነት ሆነ ወይ
እኔስ አላሰብኩም ይሆናል ብዬ
አንተ አደረከው እየሱስ ጌታዬ
አድርጎልኛል ታምር ሰርቶ (X3)
ሰርተህልኛል ድንቅ(X3)
አቤቱ የእኛ ጌታ የሚሰራው ተአምር
አይገባኝም ነበር እንዲህ ሆኖ መኖር
ቆይ ምን ስለሰራው ምን አድርጌ ኖሮ
አጥፊውን ቅባት አጸንቶ አቁሟል(X2)
አምላኬ ሩህሩህ ቸርነት አድራጊ
ዛሬ ላይ አቆምከኝ ብርቱ ማንነትህ
ሲደንቀን ላለፈው ለትላንቱ ነገር
መልካም አድርጎልኝ ደጉ እግ/ር
አንደበቴን ይዤ ዝም ማለት እንጂ
ተዓምር የሰራልኝ ይሄ ነው ወዳጄ
ክበር እለዋለሁ ከፍ በል ዘላለም
እንደ አባቴ ቢፈለግም የለም