Tumim Song 79
በሐሩሩ ጥላ የሆንከኝ




በሐሩሩ ጥላ የሆንከኝ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



በሐሩሩ ጥላ የሆንከኝ
በሀዘኔ ከቶ ያልሸሸኸኝ
እግዚአብሔር ተመስገንልኝ (X4)

ያንን የጨለማ የሀዘን ዘመን
አለፍኩኝ በአንተ ሁሉ ሆኖልኝ
ከእንግዲ ምን አለ ቆሜ ዘምራለሁ
አረ አባብዬ ክብር እልሃለሁ

አረ ባንተ ጌታ የማያልፍ ምን አለ
ያስጨነቀኝ ሁሉ ሄደ ከበለለ
ዘመኔን በሙሉ ሰጠሁህ ጌታዬ
ተባረክ ተባረክ የኔ ማረፊያዬ

ውለታ አለብኝ እኔስ የዚህ ጌታ
ዘወትር ላክብረው ሁሌ ጠዋት ማታ
ሳልሰላች በፊቱ ዘምርለታለሁ
ከፍ በል ተመስገን ንገስልሃለሁ

ቅጥያ:-
ምንድነው ደስ የሚለኝ
ስኖር ሳለው
የእግዚአብሔር ምረቱ ብዙ
ተመስገን

View Favorites