Tumim Song 77
ተነስቷል ጌታችን




ተነስቷል ጌታችን

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ተነስቷል ጌታችን ተነስቷል (X2)
የሞትንም መውጊያ እርሱ ሰብሮታል
ለጠላት ዲያቢሎስ መርዶ ሆኖለታል
እንደተናገረው እየሱስ ተነስቷል

እንደሞተ አልቀረም ኢየሱስ ተነስቷል
ድንጋዩን ፈንቅሎ ማህተሙን ፈጥቷል
የጠላትን እቅድ አላማውን አፍርሶታል
ለኛ ለልጆቹ የምስራች ሆኗል

በገሊላ ሳለን ቃል እንደገባልን
ታማኝ ነው ጌታችን ያለውን ፈጽሟል
እነሳለሁ ብሎ እንደተናገረው
አስገረመን የሱስ ተነስቶ አየነው

ሞትን አሸንፎ እየሱስ ተነስቷል
አበቃለት ሰይጣን ሽንፈት ሆኖለታል
ያይሁዱ አምበሳ በሞት ላይም ጌታ
ሁሉን አሸናፊ ከቶ የማይረታ

View Favorites