Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
እግ/ር ቅዱስ (X3) ነህ
እግ/ር ኃያል (X3) ነህ
እግ/ር አንተ ኤልሻዳይ ነህ (X2)
ሃያል እግ/ር ሚመስልህ የሌለህ
እግ/ር ቅዱስ
በሰማይ በምድር እንዳንተ የታለ
እግ/ር ቅዱስ
ስሙ ሃያልና አዳኝ የሆነ
አይገኝም መቼም እንዳንተ የገነነ
አንዳች የማያቅትህ አንተን
የማይሳንህ እግ/ር ቅዱስ
ሁሉን አድራጊ ነህ ሁሉን ትገዛለህ
ገዥዬ ነህ ብሎ ሁሉም የሚያመልኩህ
መመለክ ያለብህ ጌታነህ ይሉሃል
ክንድህ የበረታ ዙፋንህ የጸና እግ/ር ቅዱስ
ኧረ እንደ አንተ ያለ ከቶ የለም
ለክብር ወድቄ ከእግሮችህ ስር
ረዳቴ አንተ ነህ ጀግና ነው እግ/ር
አጋዥ የማትሻ ለምትሰራው
ስራ እግ/ር ቅዱስ
የለም እኮ እንዳንተ ግርማው
የሚያስፈራ እግ/ር ቅዱስ
በዙፋኑ ፀንቶ ሁሌ ሁልጊዜ የሚኖር
እግ/ር አንተ ነህ ለዘላለም ክብር