Tumim Song 73
ግሩም ነው ድንቅ ነው




ግሩም ነው ድንቅ ነው

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ግሩም ነው ድንቅ ነው
ስራህ እጅግ ግሩም ነው
ለእኔ ያደረከው ውለታህ ብዙ ነው
ብቆጥረው አያልቅም ከአይምዕሮዬ በላይ ነው

እንደ እኔ አምላኩ እጅግ የራራለት
ከጭንቀት መከራ ነፍሱን ያዳነለት
ቢፈለግ ቢፈለግ ከወዴት ይገኛል
ለዘላለም ንገስ ክብር ይገባሃል (X2)

ጠላት በደንፋታ ሲያስጨንቀኝ

አምላኬ ግን አይቶ ነቃ ከማደሪያው
ጠላቴን በበቀል በቁጣ ጎበኘው (X2)

አፌ ዝም አይልም ምስጋናን ውጃል
አምላኬ ልዑል ነው ሞገስ ይገባወል
በማደሪያው ይድረስ ለእርሱ እንደገና
ይሙላ ይትረፍረፍ ብዙ ምስጋና

View Favorites