Tumim Song 72
ታላቅነትህን እያወራው




ታላቅነትህን እያወራው

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ታላቅነትህን እያወራው ልኑር
ከሁሉ የበላይ ነህ እግ/ር
አፌ ትዘምርልህ ለክብርህ
የሚሳንህ የለም እልሻዳይ ነህ

ሀ ሀያል
ብርቱ
ገናና ነህ አንተ እግ/ር
የሚመስልህ የለም ለዘላለም ክበር

በዘመናት ሁሉ ፃዲቅ ነህ
ስፍራህን የማትለቅ ነህ
ስለዚህ እኔም ባማረ ዜማ
ፊትህ ቀርቤ ድምፄን ላሰማ

በዘመናት መካከል ብዙዎች ተነሱ
ሊፀኑ አልቻሉም ወዲያው ተነሱ
አምላኬ እግ/ር ብቻህን ጌታ ነህ
የሚስተካከል አንዳች የለህ

ፍጥረት ያደንቅሃል በእጆችህ ስራ
እግ/ር ፃዲቅ ነው ሁሌም የሚያኮራ
እኔም አይቻለሁ የበላይነትህን

View Favorites