Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
እንደ አንተ የሚሆን ከቶ አይገኝም (X2)
ልዩ ነህ (X3)
ማንም አይመስልህም
ከነገስታት መካከል ማንም አይመስልህ
ከሃያልም ሃያል ጌታ አንተ ነህ
ልዩ ነህ (X3)
እኩያ የለህም
እልፍ አላፋት መልኣክቱ ሁሌም የሚያመልኩህ
በስራህ ተደንቀው ሁሌም ቅዱስ ቅዱስ የሚሉህ
ፃዲቅ ነህ (X3)
እየሱስ ልዩ ነህ
ስራህ እጅግም ግሩም ነውና
ፊትህ እቀርባለሁ በብዙ ምስጋና
ድንቅ ነህ (X3)
አምሳያ የለህም
ትገዛለህ ጌታ ሁሉን እንደሀሳብህ
ስልጣን በእጅህ ነው አንተ ምን ተስኖህ
ጌታ ነህ (X3)
ድንቅ አድራጊ ነህ