Tumim Song 70
ምንም በሌለበት




ምንም በሌለበት

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረ በዳ
ጌታ እኮ አለው (X2) ብዙ ውሃ
ደመናና ንፋስ ባይኖር አይከፋኝም
ሁሉ በሁሉ ነው የሚሳነው የለም

አምላክ (X3) ጋሻ መከታዬ
አባቴ (X3) ለኔ ረዳቴ
የሱሴ (X3) ሁሌም አሌንታዬ
አሌንታዬ ጌታዬ አሌንታዬ
ተስፋዬ ነህ ለእኔም ተስፋዬ ነህ
ከቶ አልሰጋም ለእኔ ጋሻዬ ነህ

የሚያስፈልገኝን የማያጎድልብኝ
የእኔ የሆነውን የማይከለክለኝ
ባለቀ ሰዓት ላይ አንዴ ከተነሳ
እሱ ይችልበታል ታሪክ ይለውጣል

ዮርዳኖስን
ከነዓንን እያሰብኩ ሳልወርስ አልሞትም
ተከፍሎ ሲሻገር በዓይኔ አየሁ
የተስፋይቱን ምድር እኔ ወርሳለሁ

View Favorites