Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
እኔን ለአንተ ክብር ጌታ ከጠራኸኝ
ፈቃድህን ልፈፅም ሆናለሁኝ እንዳልከኝ
አቤቱ አባብዬ አረ እኔ አነሳለሁ
ያልከውን ለማድረግ አሁን ወስኛለሁ
ፈፅም አላሰብኩም ይህ ይሆናል ብዬ
አንተ ግን አረከው እየሱስ ጌታዬ
አረ እኔስ ገረመኝ እንዲህ መጠራቴ
ሀያላን እያሉ እኔ መመረጤ
ግ ይህን አውቃለሁ ለምን እንደመረጥከኝ
አረ ለኣላማ ነው ጌታ ክበርልኝ
እኔስ ደካማ ነኝ ለዚህ የማልበቃ
አንተ ገባህልኝ በነገሬ ጣልቃ
ጊዜ ነው ዘሁን ስራህን የመስራት
ድምፅ ተሰማኝ ቀረ መንከራተት