Tumim Song 64
ለብቻ ነህ አምላክ




ለብቻ ነህ አምላክ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ለብቻ ነህ አምላክ አመልክሀለሁ (X2)
ለብቻ ነህ ጌታ እገዛልሀለሁ
ለብቻ ነህ ስልጣን እባርክሀለሁ

ዙፋንህ ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል
ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስምህ ተከብሮአል
እንደ አንተ ያለ ከቶ አይገኝም

ሀሌሉያ (X3) ክብር ለአንተ

በአእላፋት ቅዱሳን ተከብረህ ያለህ
በአባቶቻችንም ዛሬም የተወደስክህ
አንድ እንኩኣን አይመስልህ ፍፁም
ዘላለም ትታያለህ ደምቀህ ገነህ

ከፊቴ ቀድመህ በአንተ ስመራ
ጠላቴ ስያዝ ተሞልቶ በጎራ
ኤርትራን ባህር ከፍለህ አሻገርከን
ሬሳቸውንም በአይኖቼ አሳየኸኝ

ከአንተ ጋር ወጥቶ አፍሮ የተመለሰ
አንተ አለ
የትኛው ሰው አረ እስቲ የት አለ
በእግ/ር አምላክ ተረሳሁኝ ያለ

View Favorites