Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
ማራናታ (X4)
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና (X2)
የምድርን መከራ ልታስረሳ ማራናታ
ወደ እረፍት ስፍራ ልትወስደን ማራናታ
የጨለመብንን ልታስረሳ ማራናታ
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
በድንቅ በተድላ ልታኖረን ማራናታ
በአብ ቀኝ ልታሳርፈን ማራናታ
በመላዕክት አጅበህ ልትወስደን ማራናታ
ኦ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ሰው ሰራሽ ባልሆነበት ስፍራ ማራናታ
ጌታ እየሱስ ልታኖረን ማራናታ
ዛሬም እኛም እንልሀለን ማራናታ
ኦ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
የምድር ኑሮ አያረካንም ማራናታ
ማስለቀስ ነው አያስደስትም ማራናታ
የዘላለም ህይወት አንተ ነህና ማራናታ
ኦ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና
ቶሎ ና (X3) ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
እንልሀለን ማራናታ
አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና