Tumim Song 55
ወደ ማን ልሂድ




ወደ ማን ልሂድ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ወደ ማን ልሂድ
ወደ ማን ልቅረብ
ከልቤ ባህር ላይ ለሚፈልቀው ጥያቄ
መልስ ከማን ይገኛል ( ከወዴት ይገኛል )
ከማን ይገኛል ( ከወዴት )
አረ ከማን ይገኛል ( ከወዴት )

ይህ እንዴት ነው ብዬ በልቤ ስጨነቅ
ማን ይመልስልኝ ብዬ ራሴን ስጠይቅ
አምላኬ ሰማኸኝ ከሰማያት
ውዴ እኔን አየኝ ከላይ (X2)

ወደ እኔ ጩህና እሰማሀለሁ
ጥያቄህን ሁሉ እመልስልሀለሁ
አንተ ማታውቀውን አዲሱን ነገር
እኔ አሳይሀለሁ አልክና ልቤን አፀናህ
አባቴ አባዬ አንተው ነህ የልቤን ምታውቅልኝ
ጌታዬ ጌታዬ ካንተ ወዲያ ማን አለኝ

ሰማህልኝ ጩኸቴን
አየህልኝ ጭንቀቴን
ታወቀልኝ የአንተ መኖር
ደስታ ሞላ በልቤ

View Favorites