Style = ----
Temp = ----
Tran = +10
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
በብዙ ክብር በብዙ ሞገስ
በብዙ ሀይል ጌታችን ሲመለስ
እናየዋለን ከፍ ብሎ ልቆ ገኖ
እናየዋለን በክብር ደመና ተሸፍኖ
በእሳት ሰረገላ አሀሀ በደመና
በእልልታ አሀሀ ባማረ ምስጋና
በመላዕክት ኡሁሁ በሰራዊት ታጅቦ
ልጆቹ ጋር ይመጣል ተውቦ
ምድር እስትገረም አሀሀ እስክትደመም
ደመና ላይኖሮ አሀሀ እስከ ዘላለም
ጨለማ ተገፎ ኡሁሁ በብርሃን ጮራ
ጌታችን ይመጣል ኡሁሁ ፊቱን እያበራ
ሰማይ ምድሩ አሀሀ ሊያልፍ
ሁሉ ወደ ላይ አሀሀ ሊሄድ ሲሰለፍ
ንጉስ ጌታ ጀግና ኡሁሁ አረ የቱ
ያበቃል አላፊ ነው ኡሁሁ ሁሉ ከንቱ