Style = ----
Temp = 87
Tran = +5
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
እናመልክሀለን (X3)
ለስራህ ተገርመን
እንሰግድልሀለን (X3)
ክብርህን እያየን
ስለክብርህ ጌትነትህ ያዩ
ሰማያት አወሩ ፍጥረት መስክሩ
በግርማው ተገርመው ማዳኑን እያዩ
በእውነትም እግ/ር ሁያል ሀያል አሉ
እንላለን ዛሬም እጅግ ሀያል
ስራው ድንቅ ነው ማዳኑን አይተናል
በፍቅሩ ተገርመን እቤቱ ቀርተናል
ዛሬም እንላለን እግ/ር ነው ሀያል
ሀያል ሀያል አሜን
ትልቅ ነህ የሌለህ እኩያ
ታላቅ ነህ የሌለህ አምሳያ
ሀ ሀሌሉያ
ፍጥረት ሁሉ ሰገዱ በፊቱ
ተወዳዳሪ ፈልገው አጡ
ቅዱስ ቅዱስ እያሉ አወደሱ
እንደ እንቦሳ በፊትህ ዘለሁ
እኛም አለብን ውለታ
የተደረገልን ከጌታ
ዘመናችንን ብንሰጠው
ሲንስበት ነው እንጁ መች በዛ