Tumim Song 49
ዘመኑ ክፉ ነው




ዘመኑ ክፉ ነው

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ዘመኑ ክፉ ነው ከሚሮጥ ሰው
ይልቅ እጅግ ይፈጥናል
እንዳይገለበጥ ልብ ያለው ቆም ብሎ ያስተውል

ትላንት የታየው ዛሬ ሲጠፋ
አይን ሚጣልበት ሲብን ሚደረግ ተስፋ
ማነው ልባም ስተዋለ
የሰው ልጅ መምጫ በደጅ እንደሆነ
ለዚህ አለም ክብር ዝና ስትሩኣሩኣጥ
የሰማይ መንግስት እንዳያመልጥህ

የዚህ አለም ክብር እንደ ሳር ይደርቃል
እንደ አበባ ይረግፋል (X2)
ነገር ግን የሰማዩን ክብር ፍለጋ የመጣ
እሱ ማነው ይሄ ሚስጥር የገባው

የሰው ልጅ ይጠንቀቅ
የቆመ ሲመስል እንዳይወድቅ
ሁሉ ደና ሰላም ሰላም ሲባል
ድንገት ይመጣል ይመጣል

ብልህ ጠቢብ አስተዋይ
ዘመኒን ይመርምር ጊዜውን ይይ
እንዳለቀ እንደበቃ እንደ ተፈፀመ
ሁሉ ይንቃ ጆሮ ያለው ይስማ

ረሀብ ቸነፈር ጦር የጦር ወሬ
የምድር መናወኝ ሁሉ ሲከሰት
ምልክት ነው የጌታችን መምጫ
እንዘጋጅ

View Favorites