Tumim Song 48
ከስሬ አላውቅም




ከስሬ አላውቅም

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ከስሬ አላውቅም ጌታን ጌታን ብዬ (X2)
የድል ነው ዘመኑ ጌዞዬ

ከእናቴ ከአባቴ ቤት ፍፁም ያልታሰብኩ
ከበግ እረኝነት ከጫካ ውስጥ ያመለጥኩ
ከአንበሳና ከድብ እየታገለኝ
ጠላቴን እንድረታ ሰልፍን አስተማርከኝ
ከእንግዲስ ብርቱ ነኝ እኔ አልሸነፍም
የእግ/ርን ህዝብ ለአመፀኛ አልሰጥም

ከግብፅ ሀገር ባርነት ከወደዚያ ማዶ
ውድቀቴን ፈለገው
ሁሉ እንዳሰቡት መች ተከናወነ
እዚም አላበቃም አለ ሌላ ገና
ጌታ አከበረኝ ከውድቀት አንስቶ
በጠላቴ ፊት ዘይቱን ቀብቶ

View Favorites