Tumim Song 46
ማሰብ እንኩኣን ይከብደናል




ማሰብ እንኩኣን ይከብደናል

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ማሰብ እንኩኣን ይከብደናል ለታላቅነትህ (X2)
ተነግሮልህ አይጨረስም ይህ ሁሉ ፍጥረት (X2)
በእውነት በጥበብ ሁሉን አከናውነህ
ሚመስልህ የለህም ሚተማህ የለህም

አቤቱ ጉልበትህ ሀይልህ ያጋራናል
በመካከላችን ሞገስ ሰተኸናል
አፋችንን ያዝን በድንቁ በታላቁ ስራ
ጠባቡን መሄጃ ላወቀው ምድርን ታመር ሳለህ

ምንነትህ ልዩ ክብርህ ማይደፈር
ለሰው ልጆች ሀሳብ የማያስተካክል
ፊትህ ካስፈሪነቱ በላይ ያንበረክካል
ስምህ ተጠርቶበት መች ቆሞ ጠላት ይችላል

ሀይል ነህ ባለግርማ
ዝናህ ከጫፍ ጫፍ ይሰማ
በሰውኛ መቼ ሆኖ
ምህረትህ በምድር ገኖ
ሚመስልህ የለህም (X2)
በስራህ ሀያል ድንቅ ነህ

View Favorites