Tumim Song 42
ቸር ነውና ምህረቱም




ቸር ነውና ምህረቱም

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና
እግ/ርን አመስግኑ
ለቅዱሳን ተራራ ምስጋናውም ብዙ ነውና

የፍቅሩ ብዛት አቤት መውደዱ
እጅግ ድንቅ ነው እኔን መማሩ
ስንቴ ሳጠፋ ተሸክሞኛል በአባትነቱ
ከእይምሮዬ በላይ ነው ውዴ ምህረቱ

እንደ ሀጥያቴም አልፈረደብኝም
እንደ በደሌም ከቶ አልሆነብኝም
እንደ እግ/ር ያለ ቸርነቱም የበዛ
ለእኔ ማንም የለም ከልቡ ሚራራ

እኔን ወዶኛል በዘላለም ፍቅሩ
ከቶ ላይጥለኝ ይዞኛል በእጁ
በአይኔ አይቻለሁ የእሱን ጥበቃ
ከማንም አብልጦ ወደ እኔ ሲጠጋ (X2)

View Favorites