Tumim Song 38
የመውረስ ሞገስ ተሰጠኝ




የመውረስ ሞገስ ተሰጠኝ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



የመውረስ ሞገስ ተሰጠኝ ዛሬ
አልሰማም እኔ የጠላቴን ወሬ
ወደፊት ነው እንጂ ወደ ዋላ አልልም
እግ/ር የለው ተፈፀመ አልቀረም (X2)
እግ/ር ለኔ ታማኝ ነው (X2)
አማኑኤል በቃሉ ታማኝ ነው

በቃሸ ብሎኛል የቃር ሚያውን ዘመን
በእየሱስ ተረሳ ያለቀስኩበት ቀን
የርስቱ ባለቤት ሆንኩኝ ጌታ ረስቶኝ
እኔም እንደ ሰዎች ይኸው ወግ አየሁኝ

እግ/ር ይክሳል እኔ አይቻለሁ (X2)
ነቀፌታዬ ሄዶ ክብር አግኘቻለሁ

የታመንኩት ጌታ መች እኔን ጣለኝ
በባዕድ ምድር ላይ ይሄው አክብሮኝ
በድል አኑሮኛል ርስት አውርሶኝ
ወዳጄ እየሱስ ከፍ ይበልልኝ

View Favorites