Style = ----
Temp = 89
Tran = +8
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
ሀብቴ የእኔ መጨረሻዬ መደምደሚያዬ
አምላኬ አሁን መጀመሪያዬ መጀመሪያ
የህይወቴ ፍፃሜዬ እርሱ ነው ማረፍያዬ
ጌታ ነው የኔ መመኪያዬ (X2)
ጊዜ አለው አምላኬ ጊዜ አለው
ጊዜ አለው የሱሴ ጊዜ አለው
ጊዜ አለው እንባዬን የሚያብሰው
ጊዜ አለው ፀሎቴን የሚመልሰው
ጊዜው እስኪደርስልኝ እተብቀዋለሁ
ወዲያ ወዲህ አልልም ሁሉን ትቼዋለሁ
መኖሪያዬ እርሱ ነው እየሱስ ማረፍያዬ
ፍፃሜዬ እርሱ ነው ብያለሁ ጋሻ መከታዬ
እርሱን እጠብቀዋለሁ እስኪመጣልኝ
የመከራን እንባዬ ደርሶልኝ እስኪያብስልኝ
ወዳጄን ልጠብቀው ቆሜ በመሰዊያዬ
ጌታ ነው የኔ ማምለጫዬ (X2)