Style = ----
Temp = ----
Tran = ----
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
መንገድ አለህ እውነተኛ መንገድ
መንገድ አለህ ወደ እረፍት የሚወስድ
መንገድ አለህ ህይወትን የሚሰጥ
መንገድ አለህ ወደ አብ የሚወስድ
በክብር በግርማ የተሞላ
መንገድ አሄሄ መንገድ
በውበት በዝና የታወቀ
መንገድ አሄሄ መንገድ
ወደ እየሩሳሌም ወደ አብ የሚወስድ
እየሱስ ብቻ ነው እውነተኛ መንገድ (X2)
በነገስታት አዋጅ የማይቀየር
መንገድ አሄሄ መንገድ
በጠቤባን እውቀት ማይቀየር
መንገድ አሄሄ መንገድ
አረጀ ተብሎ ማይታደስ መንገድ
እየሱስ ብቻ ነው እውነተኛ መንገድ (X2)
በሰው ልጆች ስልጣን ያልተሰራ
መንገድ አሄሄ መንገድ
በጎርፍ በዝናብ የማይበላሽ
መንገድ አሄሄ መንገድ
እየሱስ ብቻ ነው እውነተኛ መንገድ
በፈውስ በማዳን የታወቀ
መንገድ አሄሄ መንገድ
በሰማይ በምድር አስተማማኝ መንገድ
ምድር ቢገለበጥ መያሠጋ መንገድ
እየሱስ ብቻ ነው እውነተኛ መንገድ
ቅጥያ፡-
አን ዘመሮን ዘይዘመሮና
ዋአ ኢኮቶ ኢና