Tumim Song 34
ነው ጌታ ነው




ነው ጌታ ነው

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = +3
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ነው ጌታ ነው
ነው ንጉስ ነው
ነው በቂ ነው
ነው አዳኝ ነው

በሆነው ባልሆነው ነፍሴ አትጨነቂ
ካንቺ በላይ ላንቺ እሱ ነው አዋቂ
ጠላቴ ሚያወራው ሁሌም ሀሰትን ነው
ጌታ ግን ምቹ እውነተኛ እሱ ነው

ሁሉም አላፊ ነው ነፍሴ አትናወጪ
ከማይረባ ስፍራ በእየሱስ አምልጪ
የሚያስጨንቅሽን በእርሱ ላይ ጣዪ
ሁሉን የሚገዛ እሱ ነው የበላይ

የበላይ (X2)
አቻ ያልተገኘለት በምድር በሰማይ
ከእንድጊህ ወዲያ ሌላ አትፈልግ
ማያድንሽን ትምክት አታደርግ

View Favorites