Tumim Song 32
ጌታዬ ክበር እልሀለሁ




ጌታዬ ክበር እልሀለሁ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = ----
‎Scale = ----
‎Cord = ----
>>>>>>

0:00
0:00



ጌታዬ ክበር እልሀለሁ
የሱሴ ንገስ እልሀለሁ
እንደ አንተ ያለ ስላላየሁ
ጌታዬ ክበር እልሀለሁ

የእምነቴ ጅማሬ ፍፃሜዬ
ሰልፍን ያስተማርከኝ ጌታዬ
ስለ አንተ ማወራው ብዙ አለኝ
በውስጤ ያለው ቅባት ዘምር አለኝ (X2)

ጋሻዬ ነህ አንተ ብዙ
ዘንበል ስላልክ ጌታ ወደ ቤቴ
ይኸው ሞላልኝ ስለቴ

ልማድህ ነው አንተ እኔን መርዳት
ስለ ሆንክልኝ እንደ አባት
ስለዚህ አልሰጋም በኑሮዬ
አንተ ስላለኸኝ መከታዬ

View Favorites