Style = ----
Temp = ----
Tran = +4
Scale = ----
Cord = ----
>>>>>>
ጌታዬ (X2)
መኖርያዬ (X3)
የሱሴ (X2)
ማረፍያዬ (X3)
አንተ ነህ ጌታዬ የህይወት ወስትና
የነፍሴ አለኝታ ጠበቃ ነህ ዋስዬ
አንተን የሚነካ አይገኝም ከቶ
አንተን የሚመስል ለዘላለም ጠፍቶ
ኦሆሆ ለዘላለም ጠፍቶ (X2)
ማንን እፈራለሁ ጌታ ከእኔ ጋር ነው
የዘላለም እረፍት ከእርሱ አግኝቻለሁ
የነገ ተስፋይ በእርሱ ስለሆነ
እኔም እላለሁኝ ሁሉ በእርሱ ሆነ
ኦሆሆ ሁሉም በእሱ ሆነ (X2)
ከእንግዲህ አይገዛኝም የሂህ አለም ነገር
በቃ አውቃለሁ የጌታዬን ሚስጥር
እኔ ወስኛለሁ ከእርሱ ጋረ ለመኖር
የሰጠኛልና የዘላለም ክብር
ኑ ሆ ሆ የዘላለም ክብር (X2)