Tumim Song 27
አቤቱ ጌታ ምህረትህ




አቤቱ ጌታ ምህረትህ

Style = Walze 25A
‎Temp = ----
‎Tran = +1
‎Scale = Tizita major
‎Cord = C Major
>>>>>>

0:00
0:00



አቤቱ ጌታ ምህረትህ ኤይቼ ተከነቅኩኝ
ፍቅርህን አይቼ ተደነቅኩኝ

በሀጥያት ብዛት የሞት ፍርድ ሲገባኝ
በምህረትህ ብዛት ቤት ሰበሰብከኝ
ከዚህ ሚበልጥ ፍቅር ከወዴት ይገኛል
ከአንተ ጋር እንድኖር እድል ሰጥተኸኛል

ከሳሾቼ ቀርበው በድንጋይ ሊወግሩን
ሀጥያት በዝቶባታል ትወገር ሲሉኝ
አምላኬ እንደ ሰው ቸኩለ መች ፈረድክ
የተነሱብኝን በእውነት አሳፈርክ

ድካሜን አውቃለሁ ማንም ባይነግረኝም
አምላኬን የበደልኩኝ የማልመች ሁሌም
ዛሬ ግን በቤቱ ምህረቱን አይቼ
ልኑር አልኩኝ እኔም ለሱ ተለይቼ

ቅጥያ፡-
ጌታ ሠላሜ ነው

View Favorites