Style = ----
Temp = 102
Tran = 0
Scale = Bati
Cord = D
>>>>>>
አንድ ነህ ጌታዬ በምድር ቢሆን በሰማይ
የሱስዬ በፈጠርካቸው ላይ
አንድ ነህ ጌታዬ አንድ ነህ
አንድ ነህ የሱሴዬ አንድ ነህ (X4)
አትለወጥ አትቀየር
ሁኔታን አይተህ ፊትህ አይጠቁር
ዛሬም ህያው ነህ ነገም ለዘላለም
እየሱስ አንተ ብቻ አንድ ነህ
ሰው ሰውን ሲወድ ያለውን አይቶ
እንዲህ ነኝ ብሎ ገምቶ
እየሱስ አንተ የልቤ ነህ
ጊዜና ቦታ ማይለውጥህ
ዘመናት አልፈው ሲቀያየሩ
አንተ ግን ከቶ አትቀየር
እንደነበርከው ፀንተ የምትኖር
ዛሬም ህያው ነህ እግ/ር