Style = Rock A
Temp = 102
Tran = -1
Scale = Tizita Major
Cord = D Natural
>>>>>>
ጨካኝ ነኝ ለአላማዬ
ቀልድ አላውቅም በጌታዬ
ወሳኝ ነኝ ለምርጫዬ
እየሱስ ነው ውሳኔዬ
ያለኝ ይኸው ለጌታዬ
ቤቱን ይሙላው ዝማሬዬ
ተወስኖ ተጨርሶኣል
እሱን ይዘነው ወጥተናል
የጌታ ቃል ተዘርግቱኣል
የሱ ክብር ይገለጣል
የክፉ ሀይል ተበትኖኣል
ግዛቱ ላይ ሀሌ ሀሌሉያ ይባላል
አትሞክረኝ ጠላቴ ሆይ
ክጆሀለሁ በአደባባይ
ውሳኔዬ ፍላጎቴን
ንቅንቅ አይል ከጌታዬ
በእርሱ ቅጥር ስላለሁኝ
በምንም ሳልሰጋ እኖራለሁ
ቅጥያ፡-
ለአንተ ያልተቻለ
አንተን ጠርቶ