Tumim Song 21
አንተን ይዤ መች አፈርኩ /div>




አንተን ይዤ መች አፈርኩ

Style = ----
‎Temp = ----
‎Tran = 0
‎Scale = Tizita Major
‎Cord = D Natural
>>>>>>

0:00
0:00



አንተን ይዤ መች አፈርኩ ጌታዬ
አንተን ይዤ መች አፈርኩ የሱሴ

አንተን ይዤ አላፈርኩም እኔ
አንተን ይዤ አላፈርኩም እኔ
አንተን ይዤ ኤሄሄ ኦ ጌታዬ

ታስመካለህ እመካብሀለሁ
ታኮራለህ ኮራብሀለሁ
ጌታዬ ጌታዬ መመኪያዬ
የሱስ የሱስ መታመኛዬ

ተስፋዬ ነህ እጠብቅሀለሁ
ጌታዬ ነህ እገዛልሀለሁ
ጌታዬ ጌታዬ መመኪያዬ
የሱስ የሱስ መታመኛዬ

ክበር ክበር እኔ አከብርሃለሁ
ንገስ ንገስ ሁሌ አነግስሃለሁ
ጌታዬ ጌታዬ መመኪያዬ
የሱስ የሱስ መታመኛዬ

አንዳች የለም አንተን የሚያቅትህ
ሁሉን ቻይ ነህ ሁሉን ትገዛለህ
ጌታዬ ጌታዬ መመኪያዬ
የሱስ የሱስ መታመኛዬ


ቅጥያ፡-
አንተን ጠርቶ
ለአንተ ያልተቻለ
እኔማ
ካንተ በቀር አምላክ የለም

View Favorites