Tumim Song 19
የምትመጣውን አንተን ትተን




የምትመጣውን አንተን ትተን

Style = Walze
‎Temp = 95
‎Tran = -1
‎Scale = Tizita Major
‎Cord = C Major
>>>>>>

0:00
0:00



የምትመጣውን አንተን ትተን ዘንግተናል
ጌታ ሆይ አስበን ምህረትን ናፍቀናል

ጌታ እንደ ሰው አይደለም
የሱስ እንደ ሰው አይደለም
አንተ ትራራለህ

ምህረት ሲበዛልን ማንጠፋ መስሎናል
ሀጥያትን ህይወታችን ለምድዋል
ዛሬ ግን ገብቶናል ምራን በምህረትህ
መኖር ይሻለኛል ዘላለም በቤትህ

በምህረት የታወክ ባለፀጋ ጌታ
ሀይልህ ትልቅ ነው ከቶ ማይረታ
ዛሬም ለዘላለም እየራራህልን
በእረፍት ቅሀ ዘንድ ሁል ጊዜ ምራን

የፍጥረት አባት ነህ ባለ ብዙ ቸርነት
የገባው ያውራው የአንተን ደግነት
ጌታ ነህ እያለ ፍቅርህን በማየት
ምስጋናውን ያሰማ ስለሆንከው ህይወት


ቅጥያ፡-
ለእኔ መልካም በማድረግ የታወቀ

View Favorites