Tempo= ----
Trans= +5
Style= ----
Scale= Tizita Major
Cord= ----
>>>>>>
አንተስ ከማንም በላይ ነህ
ለእኔ ሚስጥረኛዬ ነህ
ስለዚህ ከነፍሴ ላምልክህ
የነፍሴ ወዳጅ አንተ ነህ
ወየሁ ጠፋሁ ስል ስጠራ
ዙሪያዬ ሆኖ ተራራ
ስለ ነበርክ ከእኔ ጋር
ደልዳላ ሆኖ ተራራ
ጠላት ሲያደባ በዙሪያዬ
ልቤን ሲሞላ በትካዜ
ባለቀ ሰዓት ደረስክና
ፈጥነህ
ወግ አየሁ ጌታ በአንተ
ልዘምርልህ አባቴ
ክብሬህ አንተ ነህ ውበቴ
ነህ ለህይወቴ
በቃ ከእንግዲህ አምልጫለሁ
ጌታዬ በእጅህ ተይዣለሁ
ስለ ወደድከኝ ለዘላለም
ከእጅህ መዳፍ እኔ አልወጣም