Tumim Song 4
ቱሚም




ቱሚም

Tempo= ----
Trans= ----
Style= ----
Scale= Tizita Major
Cord= ----
>>>>>>

0:00
0:00



ቱሚም X3
የእግዚአብሄር ፈቃድ

የእግዚአብሄር ፈቃድ መገለጫ
እቃዎች ነን እርሱ ይጠቀመን
ወንጌል ይዘን አረ እኛ እንዘምታለን
ለፍጥረታት እንመሰክራለን

የእግዚአብሄር መልእክተኞች ነን
የእሱን ስም ይዘን እንዞራለን
የወደደውን ይስራ በእኛ ላይ
ሾመነዋል ጌታ ነው የበላይ

ፍጥረት ይስማ ጆሮ የለው ያድምጥ
እየሱስ ነው ከቶ ማይለወጥ
ወደን ፈቅደን ተገዝተንለታል
ተስማምቶናል ግዛቱ አምሮብናል

የእሱን ሀሳብ የልቡንም ምኞት
እንገልፃለን ጌታን ለማስደሰት
እናቀርባለን ሙሉ መስዋእት
ሆ እያልን ሁላችን በአንድነት

View Favorites