Tempo= ----
Trans= -1
Style= ----
Scale= ----
Cord= ----
>>>>>>
አቤቱ በአማልክት መካከል አንደ አንተ ማነው (X2)
አ - አዶናይ
ኤ - ኤልሻዳይ
ሁ - ሁሉን ቻይ
አዶናይ (X2) ነህ
ኤልሻዳይ (X2) ነህ
ሁሉን ቻይ (X2) ነህ
ገናና (X2) ነህ
ከብረህ የምትታይ በሰማይ በምድር
ብቻህን ጌታ ነህ ፀንተህ የምትኖር
ሞትን ድል የነሳህ ማህተሙን የፈታህ
ምን ተስኖህ ያውቃል ጌታ ሁሉን ቻይ ነህ
በአምባው ላይ ሆነህ በቅን የምትፈርድ
ደግሞ የምትመለስ በደመናው አምድ
መልዓክ የሚያመልኩህ ቅዱስ ቀዱስ ሚሉህ
ከቶ ማትለወጥ ዘላለማዊ ነህ
አልፋና ኦሜጋ የዘመናት ጌታ
የምስኪኖች ወዳጅ እውነተኛ አባት
እንደ አንተ የሚሆን ከቶ የለምና
ህያው ነህ ጌታችን ንገስ እንደገና
በስራህ ፃዲቅ ነህ ፍፁም ማትሳሳት
የምስኪኖች ወዳጅ እውነተኛ አባት
እንደ አንተ የሚሆን ከቶ የለምና
ህያው ነህ ጌታችን ንገስ እንደገና