Tumi Song 2
‎መኖሬ ላንተ ክብር ይሁን




‎መኖሬ ላንተ ክብር ይሁን

Tempo= ----
Trans= ----
Style= ----
Scale= ----
Cord= ----
>>>>>>

0:00
0:00



መኖሬ ላንተ ክብር ይሁን (X2)
‎አክብሬ ባንተ እኔ እንድከብር (X2)
‎ሲያከብሩህ አክባሪ አምላክ አንተ ብቻ
‎የሚስተካከልህ የሌለህ ነህ አቻ

‎ፍቅሩ እውነተኛ ነው ማይለወጥ
‎አፅንቶ ሚያቆም ነው ማይናወጥ
‎ስለዚህ ከፍቅርህ ማን ይለየኛል
‎ዘላለም በቤትህ መኖር ይሻለኛል (X2)

‎ወደኸኛልና አድነኸኛል
‎ባንተ መጠራቴ ይደንቀኛል
‎ሰላም ሆነኸኛል ማረፊያዬ
‎የዘላለም አባት መኖርያዬ (X2)

‎አስከብሬ ልለፍ በዘመኔ
‎ስራህ እኮ ድንቅ ነው መድኔ
‎ከአንተ ሌላ ወዳጅ የለምና
‎ክብር ይሁንልህ እንደገና (X2)

View Favorites