Tempo= 83
Trans= +3
Style= Beat Rega
Scale= Tizita Major
Cord= C Major
>>>>>>
እየሱስ ወደደን በማይሻር ፍቅር
ወረደ ለኛ ሲል ከታላቅ ክብር
በመስቀል ሞተልን ራሱን አዋረደ
ፍቅር ግድ ብሎት ስለኛ ደቀቀ
ለኛ ብሎ ውርደትን ልብስ
ለኛ ብሎ ከሰማይ ወረደ
ለኛ ብሎ እሱ ሀጥያት ሆነ
ለኛ ብሎ ይሄን ሁሉ ቻለ
አምላክ ከሚባሉት ከሁሉ የከበረ
የፍቅርን ትርጉም ኖሮ ያስተማረ
ለክብሩ ሳይሳሳ ራሱን የሰጠ
የባሪያን መልክ ይዞ ለኛ ተገለጠ
ለኛ ብሎ ውርደትን ልብስ
ለኛ ብሎ ከሰማይ ወረደ
ለኛ ብሎ እሱ ሀጥያት ሆነ
ለኛ ብሎ ይሄን ሁሉ ቻለ
ሲንቁት ሲገፉት ሲያንገላቱት እርሱን
አንገቱን የደፋጅራፍ ሲያነሱበት
ሙት ለሆንነው ለኛ ፍቅር የገለጠ
ህይወቱን ከመስጠትፈፅሞ ያልሰሰተ
ለኛ ብሎ ውርደትን ልብስ
ለኛ ብሎ ከሰማይ ወረደ
ለኛ ብሎ እሱ ሀጥያት ሆነ
ለኛ ብሎ ይሄን ሁሉ ቻለ
በደሌን ወሰደ በእርሱ አደረገ
ለኛ ሀጥያት ብሎ እርሱ ተዋረደ